የባህላዊ ቅርሶች የምዝገባና ቁጥጥር ሥርዓት በእንግሊዝኛ አጠራሩ‹‹ ካልቸራል ሔሪቴጅ ኢንቨንተሪ ማኔጅመንት ሲስተም››፣ በቅርቡ የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለሥልጣን ያስመረቀው የመረጃ ቋት (ዳታቤዝ) ሲሆን ቅርሶች በዲጂታል መንገድ ...
(ዶ/ር) ካቢኔያቸውን ይፋ አድርገዋል፡፡ አብዛኛቹ ሚኒስትሮች በቀደመው ካቢኔያቸው ውስጥ የነበሩ ናቸው፡፡ ቀጣዮቹን አምስት ዓመታት በአገልጋይነት መንፈስ ይሠሩ ዘንድ ለየት ባለ ሁኔታና ...
የኅብረት ስምምነትና ድርድር የሚደረገው በሁለት ሕጋዊ ሰውነት ባላቸው ማለትም በድርጅቱና በድርጅቱ ውስጥ በተቋቋመው የሠራተኛ ማኅበር መካከል መሆኑንና በሁለቱ ወገኖች የተደረገውን የኅብረት ስምምነት ...
በጉራጌ ማኅበረሰብ ዘንድ የመስቀል በዓል ሲቃረብና ሲከበር አካባቢው በልዩ ድምቀት ይሞላል። ታዲያ መስቀልን ተከትሎ የሚመጣውና ከመስከረም 16 እስከ ጥቅምት 5 ቀን ባለው ጊዜ በታላቅ ድምቀት ...
የገንዘብ ሚኒስቴር በስትራቴጂክ ኢንቨስትመንት ለሚሰማሩ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ ስም የግዴታ ሰነድ የመደራደር፣ የመፈረምና ካሳ የመክፈል ግዴታ ውስጥ የሚያስገባው አስገዳጅ ደንብ ሥራ ላይ ዋለ። ...
በቀድሞው ገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ ተፈርሞ እ.ኤ.አ. ሰኔ 2025 ወጪ በተደረገ በደብዳቤ በቀረበው ጥያቄ መሠረት የተሰረዘውን ወጪ ያልተደረገ ድጋፍ ጨምሮ፣ እ.ኤ.አ. ከግንቦት 2020 ...
አቶ መስፍን እንዳስረዱት ከሆነ አየር መንገዱ ከመንግሥት ምንም ዓይነት የገንዘብ ድጋፍ የማይቀበል ሲሆን፣ ራሱን በራሱ የሚደግፍ ካምፓኒ ነው። መንግሥት አየር መንገዱን የሚደግፍበትን መንገድ ሲያስረዱ ...
(ዶ/ር) የሚኒስትሮችን ሹመት አስመልክቶ ከፓርላማ አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄ ምላሽ ሲሰጡ፣ ‹‹…ሥልጣን ኮፍያ ነው ጭንቅላት አይደለም፣ አስፈላጊ ከሆነ በክብር ይቀመጣል፣ አስፈላጊ ካልሆነ ደግሞ ...
ጉዳዩን በተመለከተ የድርጅቱ ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬስ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር የስልክ ልውውጥ ማድረጋቸውን ቃል አቀባዩ ተናግረው፣ ‹‹ሥጋታችንና ፍላጎታችን ግጭቱ ዓለም አቀፍ ይዘት እንዳይዝና ...
ሜሪጆይ ኢትዮጵያ ከሔዋን ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር 4ኛውን የኩላሊት እጥበት ማዕከል በደብረ ብርሃን ከተማ ባለፈው ሳምንት መገባደጃ አስመርቋል፡፡ የሜሪጆይ ኢትዮጵያ መሥራችና ዋና ሥራ አስኪያጅ ...
በገቢዎች ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ አዲስ አባባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት፣ በ2018 ዓ.ም. በጀት ዓመት በ14 ግብር ከፋዮች ላይ ባደረገው ኦዲት ...
ከመምህራን ማሠልጠኛ እንደተመረቁ ከመስከረም 1945 እስከ ሐምሌ 1947 ዓ.ም. ድረስ በመምህርነት ሦስት ወር አለታ ወንዶና ሁለት ዓመት በራስ ደስታ ትምህርት ቤት ይርጋለም አስተምረዋል፡፡ በሲዳማ ...